ጅቡቲ

ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች።

የጅቡቲ ሪፐብሊክ
جمهورية جيبوتي
ጁምሁሪያት ጂቡቲ
République de Djibouti

የጅቡቲ ሰንደቅ ዓላማ የጅቡቲ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  «Unité, Égalité, Paix»
(አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም)
የጅቡቲመገኛ
የጅቡቲመገኛ
ጅቡቲ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ጅቡቲ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛዓረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ግማሽ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
እስማኤል ኦማር ገለህ
አብዱልካድር ካሚል ሞሐመድ
ዋና ቀናት
ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱
(June 27, 1977 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሳይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
23,200 (149ኛ)
0.09
የሕዝብ ብዛት
የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
864,000 (160ኛ)
460,700
ገንዘብ የጅቡቲ ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +253
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .dj

ታሪክ

የጅቡቲ ታሪክ የሺህ ዓመታት ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ከግብፅሕንድቻይና የተለያዩ ሽቶዎችና ቅመማትን በእንስሳ ቆዳ ይገዙ ነበር። ከአረብ ልሳነ ምድር አቅራቢያ ስለነበሩ ሱማሌዎችአፋሮች ወደ እስልምና በድሮ ጊዜ ከተለወጡት ሕዝቦች መካከል ይገኛሉ።

የአመራር ክልሎች

ጅቡቲ በአምስት ክልሎችና አንድ ከተማ ተከፍላለች። እነዚህም፦

  • ታጁራ ክልል
  • አሊ ሳቤህ ክልል
  • አርታ ክልል
  • ኦቦክ ክልል
  • ዲክል ክልል
  • ጅቡቲ (ከተማ)


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.