ከበሮ (ድረም)

ከበሮ (ድረም) በእንግሊዝኛDrum Kit ወይም Drum Set አንዳንዴም trap set እየተባለ የሚጠራው የተለያዩ አይነት የድረም እና የጠፍጣፋ ሠሀን መሣይ የመሣሪያ ዓይነቶችን እንዲሁም በአብዛሀኛው ተያያዥነት ያላቸውን ድምፆች ማፍለቅ የሚችሉ መሣሪያዎችን አጣምሮ የያዘ ዘመናዊ የምት የሙዚቃ መሣሪያ ነው። እነዚህን ስብስቦች እንደ ቀጭን እንጨት ወይም የሙዚቃ መዶሻ አልያም ተመሣሣይ መሣሪያ በመጠቀም መምታት ይቻላል። ይህን መሳሪያ ከበሮ መች (እንግሊዝኛ Drummer) በተገቢው መንገድ መጫወት ይችላል። ከዚህ በተጨማሪ ባስ ድረም የሚባለው በእግር የሚመታ ፔዳል መዋቅር ያለው ሲሆን ሌላው ደግሞ እርስ በርስ የሚገጣጠሙ ሁለት ስሀኖች በእግር ለመምታት የሚረዳ ፔዳል ያለው ነው።

ድራም ሴት

ታሪክ እና እድገት

መሠረታዊ ድረም ጥምር

ይዩ

የውጭ ማያያዣዎች

  • መለጠፊያ:Dmoz
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.