ዳዮድ

ዳዮድ ማለት የኤሌክትሪክ ፍሰትን በአንድ አቅጣጫ ብቻ የሚያስተላልፍ ሁለት ክንፎች ያሉት የኮረንቲ ፈርጅ ነው ። ይህ መሳሪያ ብዙን ጊዜ የሚሰራው ሲሊከን ተብሎ ከሚጠራው መሬት ውስጥ የሚገኝ መለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊ (semi conductor) ንጥረ ነገር ነው።

ስዕል 1: ዳዮድን በቅርብ ስንመለከት፣ የመለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊው ጠቆር ያለ ሆኖ በስተግራ በአራት ማዕዘን መልክ ተቀምጧል።
ስዕል 2: የተለያዩ ዳዮዶች። በስተግርጌ የምናየው ከዳዮድ የተሰራ የድልድይ አቃኚ የተባለው የኮረንቲ ፈርጅ አይነት ነው።


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.