ዳዊት ፫ ዙፋን ቤት

ዳዊት ፫ኛ ዙፋን ቤትቀዳማዊ እያሱ ልጅ በዳዊት ፫ኛ የተሰራ ነበር። ይሄውም የመጨረሻው ግንብ በፋሲል ግቢ ክተገነባ ከ15 ዓመታት በኋላ መሆኑ ነው። የዙፋን ቤቱ በስተስሜን በግቢው በስተሰሜን በበበካፋ ግምብ እና በአጣጣሜ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን መካከል መሆኑ ነው። [1] የዳዊት ቤት በአሁኑ ወቅት ጣሪያው የለም።

*ግምጃ ቤት ማርያም
*ፋሲል ቤተክርስቲያን
*ድልድይ
*ቋል (ጋብቻ)ቤት
*እልፍኝ ጊዮርጊስ
አዋጅ መንገሪያ*
ክረምት ቤት*
*አዋጅ ነጋሪ
*ጃን ተከል ዋርካ
*ሰሜን
አደባባይ ተክለ ሃይማኖት

ማጣቀሻ

  1. Stuart Munro-Hay, Ethiopia, the unknown land: a cultural and historical guide (London: I.B. Tauris, 2002), pp. 126-128
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.