ያሬን

ያሬን (Yaren፤ ቀድሞ Makwa ማኳ) የናውሩ ሠፈር ነው። የናውሩ ማዘጋጃ ቤት እዚያ ስለሚገኝ ብዙ ጊዜ እንደ ደሴቲቱ ዋና ከተማ ቢቆጠርም በይፋ ግን አገሪቱ ምንም ዋና ከተማ የላትም።

በሠፈሩ የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር በ1995 ዓ.ም. 1,100 ሆኖ ይገመታል።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.