ዩፍኒ
ዩፍኒ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ጊዜ በ1803 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ።
ዩፍኒ | |
---|---|
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1803 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ሆተፒብሬ |
ተከታይ | 6 አመነምሃት |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
ስሙ የሚታወቀው ከቶሪኖ ቀኖና ብቻ ስለሆነ፣ ሕልውናው ከሥነ ቅርስ ገና አልተረጋገጠም። በግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ዘንድ፣ ከሆተፒብሬ ቀጥሎና ከ6 አመነምሃት በፊት ነገሠ፤ የሆተፒብሬ አጎት ወይም ወንድም ይመስለዋል።
ቀዳሚው ሆተፒብሬ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1803 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 6 አመነምሃት |
ዋቢ ምንጭ
- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.