ዩቤልዳ
ዩቤልዳ ወይም ዩባላ፣ ኢዱቤዳ፣ ጁባልዳ በእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ከአባቱ ኢቤሩስ በኋላ (ምናልባት 2228-2162 ዓክልበ.) የእስፓንያ 3ኛው ንጉሥ ነበረ። ሰላማዊና ሃይማኖታዊ ንጉስ እንደ ነበር ይባላል።
የሰፈረበት አሁን በስሜን ስፔን ላ ሪዮሓ በተባለ ክፍላገር መሆኑ ይታመናል። በደቡብም ጂብራልታር ስሙን ከዚሁ ንጉሥ ስም አንዳገኘው ተብሏል፣ እንዲሁም በመካከለኛ እስፓንያ «ኢዱቤዳ» የተባሉ ተራሮች ለዚሁ ንጉሥ እንደ ተሰየሙ የሚሉ ደራስያን አሉ።
ቀዳሚው ኢቤሩስ |
የኢቤሪያ ንጉሥ 2228-2162 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ብሪጉስ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.