የፋደት አስተኔ
የፋደት አስተኔ (Mustellidae) በስጋበል ክፍለመደብ ውስጥ የጡት አጥቢ እንስሳ አስተኔ ነው። 22 ወገኖች አሉት፦
- መጣጤዎች - 5 ወገኖች
- ኣቆስጣዎች - 7 ወገኖች
- ፋደት - 6 ወገኖች (ትንሽ ፋደት፣ ቤሮ፣ የፈር...)
- የሙጭልጭላ ወገን - 8 ዝርያዎች
- የግሪሶን ወገን - 2 ዝርያዎች (ደቡብ አሜሪካ)
- ታይራ (ደቡብ አሜሪካ)
- ድብ-ፋደት (አርክቲክ)
![](../I/The_handy_natural_history_(Coloured_Plate_IX)_(5984799835).jpg.webp)
1 አቆስጣ፣ 2 ጥቁር ሙጭልጭላ፣ 3 አጭር ጅራት ፋደት፣ 4 ቤሮ፣ 5 ሙጭልጭላ፣ 6 ፋደት፣ 7 ለማዳ ቤሮ 8 የፈር
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.