የጨረር ስሌት
በቬክተር መጠኖች ላይ የሚሰሩ ሁለት አይነት መሰረታዊ ስሌቶች አሉ፣ እነርሱም የስካላር ብዜትና የቬክተር ድምር ናቸው።
ስሌት | ምሳሌ | ምሳሌ |
---|---|---|
የስኬላር ብዜት የስኬላር ብዜት ስንል አንድን ቬክተር በነጠላ ቁጥር ስናበዛ የምናገኘው ውጤት ነው። አንድ ቬክተር በነጠላ ቁጥር ሲባዛ የቬክተሩ ርዝመት ወይ ይለጠጣል (|ቁጥሩ| >1)፣ ወይም ደግሞ ይኮማተራል (|ቁጥሩ |<1)፣ በተረፈ ቁጥሩ ከ0 ካነሰ ቬክተሩ ይገለበጥና ወደ ኋላ አቅጣጫ ይጓዛል። ለምሳሌ ቬክተር ቢሰጠን እንግዲህ ይህን ቬክተር በስኬላር r ስናበዛ እንመልከት | ||
የቬክተር ድምር ሁለት ቬክተሮች ና ቢሰጡን የቬክተር ድምራቸው በቀላሉ የሁለቱን ክፍሎች በመደመር ይገኛል፦ | ||
የቬክተር ምጣኔ አንድ ቬክተር ቢሰጠን የዚህን ቬክተር ርዝመት/መጠን የምንለካበት መንገድ ማለት ነው ፦ : |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.