የግብጽ ኖሞች

የግብጽ ኖሞች (ጥንታዊ ግብጽኛ፦ /ሰፓት/) በጥንታዊ ግብጽ የነበሩት 42 አስተዳዳሪ ክልሎች ነበሩ። በታችኛ ግብጽ (ስሜን ግብጽ) 20 ኖሞች ከ1 እስከ 20 ይቆጠራሉ። በላይኛ ግብጭ (ደቡባዊ ግብጽ) ደግሞ 22 ኖሞቹ ከ1 እስከ 22 ይቆጠራሉ።

የላይኛ (ደቡብ) ግብጽ ኖሞች

የላይኛ ግብጽ ኖሞች 1-22
ቁጥርግብጽኛ ስምመቀመጫዘመናዊ ስምትርጒም
1ታ-ሰቲየቡ (ኤለፋንቲኔ)አስዋንሀገረ ቀስት
2ወጨስ-ሖርበህደት (አፖሊኖፖሊስ)ኤድፉሔሩ ዙፋን
3ተንነቀን (ሄራኮንፖሊስ)አል-ካብየገጠር መስጊድ
4ዋሰትዋሰት (ጤቤስ)ካርናክበትር (የዋስ ምርኳዜ)
5ሔሩዊገብቱ (ኮፕቶስ)ቅፍትሁለት ጭላት
6አ-ታዩነት (ተንቲውራ)ደንዴራአዞ
7ሸሸሽሁት-ሰቀም (ዲዮስፖሊስ)ጸናጽል
8አብትአብጁ (አቢዶስ)አል-ቢርባታላቅ አገር
9ሚኑኢፑ ቀንት-ሚን (ፓኖፖሊስ)አኅሚምሚን (ጣኦት)
10ዋጀትጀቡ (አንታዮፖሊስ)ኢፍተህእፉኝት
11ሻስ-ሆተፕ (ሂውፕሴሊስ)ሹትብ«የሴት እንስሳ»
12አትፈትፐር-ነምቲ (ሄራኮን)አል-አታውላየእፉኝት ተራራ
13Atef-Khentዛውቲ (ሊውኮፖሊስ)አስዩትUpper Sycamore and Viper
14Atef-PehuQesy (Cusae)al-QusiyaLower Sycamore and Viper
15UnKhemenu (Hermopolis Magna)al-Ashmunaynጥንችል
16Meh-MahetchHebenuKom el AhmarOryx
17AnpuSaka (Cynopolis)al-KaisAnubis
18SepTeudjoi / Hutnesut (Alabastronopolis)el-Hibaሴት (የግብጽ አፈታሪክ)
19UabPer-Medjed (Oxyrhynchus)el-Bahnasaሁለት በትሮች
20Atef-Khentኸነን-ነሱት (ሄራክሌውፖሊስ)Ihnasiyyah al-Madinahደቡባዊ ዋርካ
21Atef-PehuShenakhen / Semenuhor (ክሮኮዲሎፖሊስ, Arsinoe)Madinat al-Fayyumስሜኑ ዋርካ
22ማተንTepihu (Aphroditopolis)Atfihቢላዋ

የታችኛ (ስሜን) ግብጽ ኖሞች

የታችኛ ግብጽ ኖሞች 1-20
ቁጥርግብጽኛ ስምመቀመጫትርጒም
1አነብ-ኸጭመን-ነፈር (ሜምፈስ)ነጭ ግድግዳ
2ቀንሱቀም (ሌቶፖሊስ)ወርች
3አመንትኢሙ (አፒስ)ምዕራብ
4ሳፒ-ረስፕትቀካ (ታንታ)የደቡብ ጋሻ
5ሳፕ-መህዛው (ሳይስ)የስሜን ጋሻ
6ቃሰትቃሱ (ክሶይስ)የተራራ በሬ
7A-ment(Hermopolis Parva, Metelis)የምዕራብ አሣጦር
8A-btTjeku / Per-Atum (Heroonpolis, Pithom)የምሥራቅ አሣጦር
9AtiDjed (Busiris)Andjeti
10Ka-khemHut-hery-ib (Athribis)ጥቁር በሬ
11Ka-hesebTaremu (Leontopolis)Heseb bull
12Theb-kaTjebnutjer (Sebennytos)ጥጃና ላም
13Heq-AtIunu (Heliopolis)Prospering Sceptre
14Khent-abtTjaru (Sile, ጣኔዎስ)ከሁሉ ምሥራቃዊ
15TehutBa'h / Weprehwy (Hermopolis Parva)Ibis
16KhaDjedet (Mendes)አሣ
17SemabehdetSemabehdet (Diospolis Inferior)ዙፋኑ
18Am-KhentPer-Bastet (Bubastis)የደቡብ መስፍን
19Am-PehuDja'net (Leontopolis Tanis)የስሜን መስፍን
20SopduPer-SopduPlumed Falcon
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.