የውሻ ወገን

የውሻ ወገን (Canis) ከውሻ በቀር ሌሎች ዝርያዎች አሉት።

እነዚህ ዝርዮች ሁሉ 78 ሐብለ በራሂ ጥንዶች (39 x 2) ስላሉዋቸው፣ እርስ በርስ ሊከለሱ ይቻላል።

  • ተኲላ C. lupus
    • ውሻ (ለማዳ) C. lupus familiaris
  • የአሜሪካ ተኲላ C. latris (ስሜን አሜሪካ ብቻ)
  • ወርቃማ ተኲላ C. anthus (አፍሪካ ብቻ) (ከ2015 እ.ኤ.አ. በፊት የC. aureus አይነት ታሠበ)
  • ወርቃማ ቀበሮ C. aureus (እስያ ብቻ)
  • ቀይ ተኩላ (ወይም «ቀይ ቀበሮ») C. simensis (ኢትዮጵያ ብቻ)
  • የዪ C. adustus (አፍሪካ ብቻ)
  • ጥቁር ጀርባ ቀበሮ C. mesomelas (አፍሪካ ብቻ)
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.