የካቲት ፳፭
የካቲት ፳፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፭ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፰፻፴፯ ዓ/ም - የፍሎሪዳ ክፍለ አገር የአሜሪካ ኅብረት ፳፯ተኛ አባል ሆነች።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አብዮት ፍንዳታ ሑከት ወደከርቸሌ እስረኞች ተሸጋግሮ በተከሰተው ረብሻ ፴፮ እስረኞች በጥይት ተገደሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በእንዳልካቸው መኮንን አስተዳደር ውስጥ አዲስ የተሾሙት ሚኒስትሮች ፓትርያርኩ አቡነ ቴዎፍሎስ ፊት ቀርበው ቃለ መኀላቸውን ሰጡ።
ልደት
ዋቢ ምንጮች
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/Haile_Gerima
- ክፍሉ ታደሰ፣ «ያ ትውልድ»፣ኢንዲፔንደንት አሳታሚዎች (ቦሌ ማተሚያ ድርጅት)
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/March_3
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/183838
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.