የካቲት ፳፪

የካቲት ፳፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፶፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፫ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የብሪታንያ ቅኝ ግዛት የነበረችው ኡጋንዳ እራሷን በራሷ እንድታስተዳድር ተፈቀደላት። ወዲያውም የመጀመሪአዋን የሕዝብ ምርጫ አካሄደች።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮት የ፬ኛ ክፍለ ጦር አስሯቸው የነበሩትን ሚኒስቴሮች ፈትተው ለንጉሠ ነገሥቱ አስረከቡ። በዚሁ ዕለት በአዲስ አበባ ተማሪዎች የሰላማዊ ሰልፍ ሲያካሂዱ፣ የክብር ዘበኛ ሠራዊት ደግሞ አመጻቸውን ጀመሩ።

ልደት


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.