የካቲት ፲፰
የካቲት ፲፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፶፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፺፯ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፭፻፲፱ ዓ/ም - በምድረ አዳል (አሁን አፋር (ክልል)) የባሌው መኮንን ዴገልሃን ሠራዊት ከአህመድ ግራኝ ጋር ጦርነት ገጥሞ የዴገልሃን ሠራዊት በሙሉ ተጨፈጨፈ።
- ፲፱፻፸፱ ዓ/ም - የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ሴቶችን የቅስና ሥልጣን ለመቀበል የሚያስችለውን ውሳኔ ከፍ ባለ የድምጽ ብዛት አጸደቀ።
ልደት
ዕለተ ሞት
- ፲፰፻፺፰ ዓ/ም - ባለቅኔውና ጸሐፌ ተውኔቱ ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅንበተወለደ በ፸ ዓመቱ በዚህ ዕለት አረፈ።
ዋቢ ምንጮች
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/178551
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.