የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር
ማስታወሻ፦ ከ400 ዓ.ም. አስቀድሞ የነበሩት የአይርላንድ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም።
የጥንት ዘመን ዘሮች
- በማየ አይህ ዘመን፣ ቢጥ የሚባል የኖኅ ልጅ ከ52 ሌሎች ጋር የጥፋትን ውኃ ለማምለጥ ወደ አይርላንድ እንደ መጣ፣ ሁላቸውም ግን እንደ ተሰመጡ ይባላል።
- የማጎግ ተወላጅ ፓርጦሎን በ2284 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። 30 አመት ከነገሠ በኋላ፣ ወገኑም ሁሉ ከ300 ዓመት በኋላ በጨነፈር ሞቱ። አይርላንድ ከዚያ ለ30 አመት ባድማ ነበረች።
- የፓርጦሎን ዘመድ ነመድ በ1954 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። ከ9 አመት በኋላ ሞቶ ልጆቹ ለ207 አመት ለፎሞራውያን ሲገዙ ቆይተው አንዱ ነገድ ወደ ግሪክ አገር ሸሽተው ከሌላ 200 ዓመት በኋላ ፊር ቦልግ ተብለው ወደ አይርላንድ ተመለሡ ።
የፊር ቦልግ ነገድ
ዘመን ዓክልበ. | |
---|---|
ስላንጋ | 1538-1536 |
ሩድራይግ | 1536-1534 |
ጋን እና ጌናን | 1534-1530 |
ሴንጋን | 1530-1525 |
ፍያካ ኬንፊናን | 1525-1520 |
ሪናል | 1520-1515 |
ፎድብገን | 1515-1511 |
ዮካይድ ማክ ኤይርክ | 1511-1501 |
የቱዋጣ ዴ ዳናን ነገድ (1501-1305 ዓክልበ.)
ዘመን ዓክልበ. | |
---|---|
ብሬስ | 1501-1494 |
ኑዋዳ | 1494-1474 |
ሉግ | 1474-1434 |
ዮካይድ ኦላጣይር | 1434-1354 |
ዴልባኤጥ | 1354-1344 |
ፍያካ ማክ ዴልባኤጥ | 1344-1334 |
ማክ ኲል፣ ማክ ኬክት እና ማክ ግሬን | 1334-1305 |
ሚሌሲያን ነገድ (1305 ዓክልበ.-118 ዓ.ም.
ዘመን | |
---|---|
ኤቤር ፊን እና ኤሪሞን | 1305 ዓክልበ. |
ኤሪሞን | 1305-1293 |
ሙዊምኔ፣ ሉዊግኔ እና ላይግኔ | 1293-1290 |
ኤር፣ ኦርባ፣ ፌሮን እና ፌርግና | 1290 |
ኢሪኤል ፋይድ | 1290-1280 |
ኤጥሪኤል | 1280-1260 |
ኮንማኤል | 1260-1230 |
ቲገርንማስ | 1230-1153 |
ዮካይድ ኤትጉዳክ | 1153-1149 |
ከርምና ፊን እና ሶባይርኬ | 1149-1109 |
ዮካይድ ፋይባር ግላስ | 1109-1089 |
ፍያኩ ላብራይኔ | 1089-1069 |
ዮኩ ሙሙ | 1069-1049 |
ዌንጉስ ኦልሙካይድ | 1049-1022 |
ኤና አይርዴክ | 1022-995 |
ሮጤክታይድ ማክ ማይን | 995-970 |
ሴትና አይርት | 970-965 |
ፍያኩ ፊንስኮጣክ | 965-945 |
ሙዊኔሞን | 945-940 |
ፋይልደርግዶይት | 940-930 |
ኦሎም ፎትላ | 930-890 |
ፊናክታ | 890-870 |
ስላኖል | 870-853 |
ጌዴ ኦልጎጣክ | 853-835 |
ፍያኩ ፊንዶይልኬስ | 835-815 |
ቤርንጋል | 815-803 |
አይሊል ማክ ስላኑዊል | 803-790 |
ሲርና ሳይግላክ | 790-769 |
ሮጠክታይድ ሮጣ | 769-762 |
ኤሊም ኦልፊኔክታ | 762-761 |
ጊያልካድ | 761-752 |
አርት ኢምሌክ | 752-740 |
ኑዋዱ ፊን ፋይል | 740-700 |
ብሬስ ሪ | 700-691 |
ዮኩ አፕጣክ | 691-690 |
ፊን ማክ ብላጣ | 690-670 |
ሴትና ኢናራይድ | 670-650 |
ሲዮሞን ብሬክ | 650-644 |
ዱዊ ፊን | 644-634 |
ሙዊሬዳክ ቦልግራክ | 634-633 |
ኤና ዴርግ | 633-621 |
ሉጋይድ ኢያርዶን | 621-612 |
ሲርላም | 612-605 |
ዮኩ ዋይርኬስ | 605-593 |
ዮኩ ፊያድሙዊኔ እና ኮናይንግ ቤኬክላክ | 593-588 |
ሉጋይድ ላምዴርግ እና ኮናይንግ ቤኬክላክ | 588-582 |
ኮናይንግ ቤኬክላክ (ለብቻ) | 582-572 |
አርት ማክ ሉግዳክ | 572-566 |
ፊያኩ ቶልግራክ | - |
አይሊል ፊን | 566-557 |
ዮኩ ማክ አይሌላ | 557-550 |
አይርጌትማር | 550-520 |
ዱዊ ላድራክ | 520-510 |
ሉጋይድ ላይግዴክ | 510-503 |
አይድ ሩዋድ | 503-496 |
ዲጦርባ | 496-489 |
ኪምባኤጥ | 489-482 |
አኤድ ሩዋድ (2ኛ ጊዜ) | 482-475 |
ዲጦርባ (2ኛ ጊዜ) | 475-468 |
ኪምባኤጥ (2ኛ ጊዜ) | 468-461 |
አኤድ ሩዋድ (3ኛ ጊዜ) | 461-454 |
ዲጦርባ (3ኛ ጊዜ) | 454-447 |
ኪምባኤጥ (3ኛ ጊዜ) | 447-440 |
ኪምባኤጥ እና ንግሥት ማካ ሞንግ ሩዋድ | 440-433 |
ማካ ሞንግ ሩዋድ (ለብቻ) | 433-426 |
ሬክታይድ ሪግዴርግ | 426-406 |
ኡጋይኔ ሞር | 406-366 |
ቦድብካድ | 366 |
ሎኤጋይሬ ሎርክ | 366-364 |
ኮብጣክ ኮኤል ብሬግ | 364-314 |
ላብራይድ ሎይንግሴክ | 314-295 |
መይልጌ ሞልብጣክ | 295-278 |
ሙግ ኮርብ | 278-272 |
ዌንጉስ ኦሎም | 272-255 |
ኢሬሬዮ | 255-248 |
ፌር ኮርብ | 248-239 |
ኮንላ ካኤም | 239-232 |
አይሊል ካይስፍያክላክ | 232-207 |
አዳማይር | 207-202 |
ዮካይድ አይልትሌጣን | 202-193 |
ፌርጉስ ፎርታማይል | 193-184 |
ዌንጉስ ቱዊርሜክ ቴምራክ | 184-144 |
ኮናል ኮላምራክ | 144-142 |
ኒያ ሴጋማይን | 142-135 |
ኤና አይግኔክ | 135-115 |
ክሪምጣን ኮስክራክ | 115-111 |
ሩድራይጌ ማክ ሲጥሪጊ | 111-81 |
ፊናት ማር | 81-78 |
ብሬሳል ቦ-ዲባድ | 78-67 |
ሉጋይድ ሉዋይግኔ | 67-52 |
ኮንጋል ክላይሪንግኔክ | 52-37 |
ዱዊ ዳልታ ዴዳድ | 37-27 |
ፋክትና ፋጣክ | 27-11 |
ዮኩ ፈይድሌክ | 11 ዓክልበ.-1 ዓ.ም. |
ዮኩ አይሬም | 1-16 ዓም |
ኤቴርስኬል | 16-21 ዓም |
ኑዋዱ ኔክት | 21-22 ዓም |
ኮናይሬ ሞር | 22-36 ዓም |
(ንጉሥ አልነበረም) | 36-41 ዓ.ም. |
ሉጋይድ ሪያብ ንዴርግ | 41-67 ዓ.ም. |
ኮንኮባር አብራዱዋድ | 67-68 ዓ.ም. |
ክሪምጣን ኒያ ናይር | 68- 81 ዓ.ም. |
ካይርብሬ ኪንካይት | 81-86 ዓ.ም. |
ፌራዳክ ፊንፌክትናክ | 86-108 ዓም |
ፍያታክ ፊን | 96-109 ዓም |
ፍያካ ፊንፎላይድ | 102-118 ዓም |
ኤሊም ማክ ኮንራክ | 109-118 ዓም |
የጎይደል ነገድ (118-832 ዓ.ም.)
- ቱዋጣ ተቅትማር 118-148 ዓ.ም. ግድም
- ማል ማክ ሮክራይድ 148-151 ዓ.ም. ግድም
- ፈድሊሚድ ረቅትማር 151-159 ዓ.ም. ግድም
- ካጣይር ሞር 159 ዓ.ም. ግድም
- ኮን ኬትቃታቅ 159-178 ዓ.ም. ግድም
- ኮናይር ኮኤም 178-179 ዓ.ም. ግድም
- አርት ማክ ኩዊን 179-210 ዓ.ም. ግድም
- ሉጋይድ ማክ ኮን 210-240 ዓ.ም. ግድም
- ፌርጉስ ዱብዴታቅ 240-241 ዓ.ም. ግድም
- ኮርማክ ማክ አይርት 241-252 ዓ.ም. ግድም
- ዮቃይድ ጎናት 252-253 ዓ.ም. ግድም
- ካይርብሬ ሊፌቃይር 253-279 ዓ.ም. ግድም
- ፎጣድ ካይርፕተቅ እና ፎጣድ አይርግጠቅ 279-280 ዓ.ም. ግድም
- ፍያቃ ስሮይፕቲኔ 280-316 ዓ.ም. ግድም
- ኮላ ኡዋይስ 316-320 ዓ.ም. ግድም
- ሙይረዳቅ ቲረቅ 320-343 ዓ.ም. ግድም
- ካኤልባድ 343-344 ዓ.ም. ግድም
- ዮቃይድ ሙግሜዶን 344-354 ዓ.ም. ግድም
- ክሪቨን ማክ ፊዳግ 354-370 ዓ.ም. ግድም
በሊቃውንት ስምምነት ታሪካዊ ሆነው የተቆጠሩት ነገሥታት
- ኒያል ኖይጊያላቅ 370-397 ዓ.ም.
- ናጥ ኢ 397-420 ዓ.ም.
- ሎጋይር ማክ ኒል 420-454 ዓ.ም.
- አይሊል ሞልት 454-476 ዓ.ም.
- ሉጋይድ ማክ ሎጋይሪ 476-502 ዓ.ም.
- ሙይርቀርታቅ ማክ ኤርካይ 502-526 ዓ.ም.
- ቱዋጣል ማኤልጋርብ 526-536 ዓ.ም.
- ዲያርማይት ማክ ኬርባይል 536-557 ዓ.ም.
- ዶምናል ኢልገልጣቅ እና ፎርጉስ ማክ ሙይርቀርታይግ 557-558 ዓ.ም.
- አይንሙይሬ ማክ ሴትናይ 558-561 ዓ.ም.
- ዮቃይድ ማክ ዶምናይል እና ባይታን ማክ ሙይርቀርትታይግ 561-564 ዓ.ም.
- ባይታን ማክ ኒኔዳ 564-565 ዓ.ም.
- አይድ ማክ አይሙይረቅ 565-590 ዓ.ም.
- አይድ ስላይን እና ኮልማን ሪሚድ 590-596 ዓ.ም.
- አይድ ዋሪድናቅ 596-604 ዓ.ም.
- ማይል ኮባ ማክ አይዶ 604-607 ዓ.ም.
- ሱይብኔ መን 607-620 ዓ.ም.
- ዶምናል ማክ አይዶ 620-634 ዓ.ም.
- ኬላቅ ማክ ማይሌ ኮባ እና ኮናል ኮኤል 634-650 ዓ.ም.
- ዲያርማይት ማክ አይዶ ስላይን እና ብላጥማክ ማክ አይዶ ስላይን 650-657 ዓ.ም.
- ሰቅናሳቅ - 657-664 ዓ.ም.
- ከንፋይላድ 663-667 ዓ.ም.
- ፊንስነቅታ ፍሌዳቅ 667-687 ዓ.ም.
- ሎይንግሰቅ ማክ ኤንጉሶ 687-695 ዓ.ም.
- ኮንጋል ከንማጋይር 695-702 ዓ.ም.
- ፌርጋል ማክ ማይሌ ዱይን 702-714 ዓ.ም.
- ፎጋርታቅ ማክ ኔል 714-716 ዓ.ም.
- ኪናይድ ማክ ኢርጋላይግ 716-720 ዓ.ም.
- ፍላይትበርታቅ ማክ ሎይንግሲግ 720-726 ዓ.ም.
- አይድ አላን 726-735 ዓ.ም.
- ዶምናል ሚዲ 735-755 ዓ.ም.
- ኒያል ፍሮሳቅ 755-763 ዓ.ም.
- ዶንቃድ ሚዲ 763-789 ዓ.ም.
- አይድ ኦይርድኒዴ 789-811 ዓ.ም.
- ኮንቆባር ማክ ዶንቃዳ 811-825 ዓ.ም.
- ኒያል ካይሌ 825-838 ዓ.ም.
- ማይል ሰቅናይል ማክ ማይሌ ሯናይድ 838-854 ዓ.ም.
- አይድ ፊንድሊያጥ 854-871 ዓ.ም.
- ፍላን ሲና 871-908 ዓ.ም.
- ኒያል ግሉንዱብ 908-911 ዓ.ም.
- ዶንቃድ ዶን 911-936 ዓ.ም.
- ኮንጋላቅ ክኖግባ 936-948 ዓ.ም.
- ዶምናል ዋ ኔል 948-972 ዓ.ም.
- ማይል ሰቅናይል ማክ ዶምናይል 972-994 ዓ.ም.
- ብሪያን ቦሩማ 994-1006 ዓ.ም
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.