የአባይ ሙላቶች

የአባይ ሙላቶችግብጽና በሱዳን ስድስት የተቆጠሩ የውሃ ሙላቶች ናቸው። ከግሪክኛ ስማቸው 6 «ካታራክቶች» ማለት ፏፏቴዎች ሲባሉ እንዲያውም ከፏፏቴዎች ያንሳሉ።

  • አንደኛው ሙላት በግብጽ አስዋን ይገኛል። በጥንት ይህ የጥንታዊ ግብጽ ደቡባዊ ጠረፍ፣ የኩሽ ስሜናዊ ጠረፍ ነበረ። የአስዋን ግድብ ከዚህ በላይ በ1960ዎቹ ተሠርቶ የናሠር ሃይቅ ፈጠረ።
  • ሁለተኛው ሙላት በስሜን ሱዳን ነበር፣ አሁንም ከናሠር ሃይቅ በታች ተሠመጠ።
  • ሦስተኛው እስከ ስድስተኛው ሙላቶች ደግሞ በስሜን ሱዳን ይገኛሉ።
የአባይ ሙላቶች
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.