የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር

በዚህ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች የካቲት ፳፯ ቀን ፲፯፻፹፩ ዓመተ ምሕረት ( እ.አ.አ.ማርች 4፣ 1789) በወጣው የአሜሪካ ሕገ መንግሥት መሠረት ሀገሪቱን መምራት የቻሉ ፕሬዝዳንቶች ብቻ ናቸው። ከዚህ እወጃ በፊት ያሉትን ለማየት ይዩ [1]

ቅደም ተከተልፕሬዝዳንትስም (አማርኛ)ስም (እንግሊዝኛ)ሥልጣን የወጡበት ዓመት (እ.አ.አ.)ሥልጣን የለቀቁበት ዓመት (እ.አ.አ.)ፓርቲምክትል ፕሬዝዳንት
1ጆርጅ ዋሽንግተንGeorge Washington17891797የለውምጆን አዳምስ
2ጆን አዳምስJohn Adams17971801ፌዴራሊስትቶማስ ጃፈርሰን
3ቶማስ ጄፈርሰንThomas Jefferson18011809ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካንኤሮን በር ጆርጅ ክሊንተን
4ጄምስ ማዲሰንJames Madison18091817ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካንጆርጅ ክሊንተንኤልብሪጅ ጄሪ እና ክፍተት
5ጄምስ ሞንሮJames Monroe18171825ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካንዳኒኤል ድ ቶምፕኪንስ
6ጆን ኩይንሲ አዳምስJohn Quincy Adams18251829ዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ናሽናል ሪፐብሊካንጆን ሲ ካልሁን
7አንድሪው ጃክሰንAndrew Jackson18291837ዴሞክራቲክጆን ሲ ካልሆውን፣ ክፍተት በመጨረሻም ማርቲን ቫንቡረን
8ማርቲን ቫንቡረንMartin Van Buren18371841ዴሞክራቲክሪቻርድ ሜንቶር ጆንሰን
9ዊሊያም ሄንሪ ሀሪሰንWilliam Henry Harrison18411841ዊግጆን ታይለር
10ጆን ታይለርJohn Tyler18411845መጀመሪያ የዊግ በኋላ የለውምክፍተት
11ጄምስ ፖልክJames K. Polk18451849ዴሞክራቲክጆርጅ ኤም ዳላስ
12ዛከሪ ቴለርZachary Taylor18491850ዊግሚላርድ ፊልሞር
13ሚላርድ ፊልሞርMillard Fillmore18501853ዊግክፍተት
14ፍራንክሊን ፒርስFranklin Pierce18531857ዴሞክራቲክዊሊያም አር ኪንግ በኋላ ክፍተት
15ጄምስ ቡካነንJames Buchanan18571861ዴሞክራቲክጆን ሲ ብሬኪንሪጅ
16አብርሀም ሊንከንAbraham Lincoln18611865ሪፐብሊካን ናሽናል ዩኒዬንሃኒባል ሃምሊን እና አንድሪው ጆንሰን
17አንድሪው ጆንሰንAndrew Johnson18651869በመጀመሪያ የዴሞክራቲክ ናሽናል ዩኒዬን በኋላ የናሽናል ዩኒዬን በመጨረሻ የለውምክፍተት
18ዩሊሲስ ግራንትUlysses S. Grant18691877ሪፐብሊካንሄንሪ ዊልሰን በኋላ ክፍተት
19ራዘርፎርድ ሄይስRutherford B. Hayes18771881ሪፐብሊካንዊሊያም ዊለር
20ጄምስ ጋርፊልድJames A. Garfield18811881ሪፐብሊካንቸስተር አርተር
21ቼስተር አርተርChester A. Arthur18811885ሪፐብሊካንክፍተት
22ግሮቨር ክሊቭላንድGrover Cleveland18851889ዴሞክራቲክቶማስ ሄንድሪክስ በኋላ ክፍተት
23ቤንጃሚን ሃሪሰንBenjamin Harrison18891893ሪፐብሊካንሊቫይ ሞርተን
24ግሮቨር ክሊቭላንድGrover Cleveland18931897ዴሞክራቲክአድላይ ስቲቨንሰን
25ዊልያም ማኪንሌይWilliam McKinley18971901ሪፐብሊካንጋሬት ሆባርት ክፍተት በኋላ ቴዮዶር ሮዝቬልት
26ቴዮዶር ሮዝቬልትTheodore Roosevelt19011909ሪፐብሊካንክፍተት በኋላ ቻርልስ ፌርባንክስ
27ዊልያም ሃወርድ ታፍትWilliam Howard Taft19091913ሪፐብሊካንጄምስ ሼርማን በኋላ ክፍተት
28ውድሮው ዊልሰንWoodrow Wilson19131921ዴሞክራቲክቶማስ ማርሻል
29ዋረን ሃርዲንግWarren G. Harding19211923ሪፐብሊካንካልቪን ኩሊጅ
30ካልቪን ኩሊጅCalvin Coolidge19231929ሪፐብሊካንክፍተት በኋላቻርልስ ዳውዝ
31ሄርበርት ሁቨርHerbert Hoover19291933ሪፐብሊካንቻርልስ ከርቲስ
32ፍራንክሊን ሮዘቨልትFranklin D. Roosevelt19331945ዴሞክራቲክጆን ጋርነርሄንሪ ዋላስ እና ሃሪ ትሩማን
33ሃሪ ትሩማንHarry S. Truman19451953ዴሞክራቲክአልበን ባርክሊ
34ድዋይት አይዘንሃወርDwight D. Eisenhower19531961ሪፐብሊካንሪቻርድ ኒክሰን
35ጆን ኤፍ ኬኔዲJohn F. Kennedy19611963ዴሞክራቲክሊንደን ጆንሰን
36ሊንደን ጆንሰንLyndon B. Johnson19631969ዴሞክራቲክሂዩበርት ሃምፍሪ
37ሪቻርድ ኒክሰንRichard Nixon19691974ሪፐብሊካንስፓይሮ አግኒው እና ጄራልድ ፎርድ
38ጄራልድ ፎርድGerald Ford19741977ሪፐብሊካንኔልሰን ሮክፌለር
39ጂሚ ካርተርJimmy Carter19771981ዴሞክራቲክዎልተር ሞንዴል
40ሮናልድ ሬገንRonald Reagan19811989ሪፐብሊካንጆርጅ ኤች ቡሽ
41ጆርጅ ኤች ቡሽGeorge H. W. Bush19891993ሪፐብሊካንዳን ክዌይል
42ቢል ክሊንተንBill Clinton19932001ዴሞክራቲክአልፍሬድ (አል) ጎር
43ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽGeorge W. Bush20012009ሪፐብሊካንሪቻርድ (ዲክ) ቼይኒ
44ባራክ ኦባማBarack Obama20092017ዴሞክራቲክጆሴፍ ባይደን
45ዶናልድ ትራምፕDonald Trump20172021ሪፐብሊካንማይከል ፐንስ
46ጆ ባይድን2019እስካሁንዴሞክራቲክካመለ ሃሪስ
47
48

ይዩ

ማጣቀሻ

  1. [http://www.harrold.org/rfhextra/PresidentsForgotten.html Archived ፌብሩዌሪ 5, 2019 at the Wayback Machine
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.