የአለም ባንክ

የአለም ባንክ (እንግሊዝኛ፦ World Bank) በዋሺንግተን ዲሲ የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን ሁለት ክፍሎች አሉት። እነርሱም አለም አቀፍ የግንባታና የልማት ባንክ (IBRD) እናም አለም አቀፍ የልማት ማኅበር (IDA) የተባሉት ናቸው።

የአለም ባንክ እንዲሁም የIMF መሥራቾች፣ ሃሪ ደክስተር ዋይት እና ጆን መይነርድ ከይንዝ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.