የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ዓለምአቀፍ ድርጅት ሲሆን ዓላማውም በዓለም አቀፍ ሕግ፣ ደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዕድገት፣ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ የሀገራትን ትብብር ለማሳደግ ነው።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (የተ.መ.ድ.) |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል የሆኑ ሀገራት
ማሳሰቢያ፡ በዚህ ካርታ ላይ ትክክለኛ የሀገራቱ ክልል ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ድርጅቱ ያለበትን የአለማችን ክፍል ለማሳየት የቀረበ ነው። |
||||||
መንግሥት ዋና ጸሐፊ |
ባን ኪ ሙን |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.