የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር
የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር ከሥነ ቅርስ ቅጂዎች የታወቀ በሱመርኛ የተጻፈ የሱመር ነገሥታትና አለቆች መዝገብ ነው።
- የልዩ ልዩ ቅጂዎች መረጃ በ / ይለያል
- (...)* - ይህ በሁሉ ቅጂዎች አይገኝም።
ከማየ አይኅ አስቀድሞ
በዝርዝሩ መጀመርያ ከማየ አይኅ አስቀድሞ የነገሡትን አፈ ታሪካዊ ነገሥታት ይዘረዝራሉ። የዘመናቸው ልክ በ«ሣር» (3600) እና «ነር» (600) ቁጥር ይሠጣል።
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
| ||||
አሉሊም | ፰ ሣር (28,800 ዓመታት) | አፈ ታሪክ | ||
አላልጛር | ፲ ሣር (36,000 ዓመታት) | |||
| ||||
ኤን-መን-ሉ-አና | ፲፪ ሣር (43,200 ዓመታት) | |||
ኤን-መን-ጋል-አና | ፰ ሣር (28,800 ዓመታት) | |||
ዱሙዚድ፣ እረኛው | «እረኛው» | ፲ ሣር (36,000 ዓመታት) | ||
| ||||
ኤን-ሲፓድ-ዚድ-አና | ፰ ሣር (28,800 ዓመታት) | |||
| ||||
ኤን-መን-ዱር-አና | ፭ ሣር እና ፭ ነር (21,000 ዓመታት) | |||
| ||||
ኡባራ-ቱቱ | ፭ ሣርና ፩ ነር (18,600 ዓመታት) | |||
፩ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
| ||||
ጙሹር | 1200 ዓመታት | 2454 ዓክልበ. ግ. | ||
ኩላሢና-በል | 960 / 900 ዓመታት | ይህ ስም በአካድኛ «ሁላቸው ባል» (ሆኑ) ይመስላል። | ||
ናጚሽሊሽማ | 670 ዓመታት | |||
ኤንታራሃና | 420 ዓመታት | |||
ባቡም | 300 ዓመታት | |||
ፑአኑም | 840 / 240 ዓመታት | |||
ካሊቡም | 960 / 900 ዓመታት | «ውሻ» (ከልብ) በአካድኛ | ||
ካሉሙም | 840 / 900 ዓመታት | |||
ዙቃቂፕ | 900 / 600 ዓመታት | «ጊንጥ» በአካድኛ | ||
አታብ / አባ | 600 ዓመታት | በሐማዚ የዘመተ ኡቱግ ወይም ኡሁብ ይዘገባል። | ||
ማሽዳ | «የአታብ ልጅ» | 840 / 720 ዓመታት | ||
አርዊዩም | «የማሽዳ ልጅ» | 720 ዓመታት | ||
ኤታና | «እረኛው፣ ወደ ሰማይ ዓርጎ ውጭ አገሮቹን ሁሉ ያዋኸደው» | 1500 / 635 ዓመታት | ኤታናና ልጁ ባሊኽ ከሌላ ትውፊት ይጠቀሳሉ። | |
ባሊኽ | «የኤታና ልጅ» | 400 / 410 ዓመታት | ||
ኤንመኑና | 660 / 621 ዓመታት | |||
መለም-ኪሽ | «የኤንመኑና ልጅ»" | 900 ዓመታት | ||
ባርሳል-ኑና | («የኤንመኑና ልጅ») | 1200 ዓመታት | ||
ዛሙግ | «የባርሳልኑና ልጅ» | 140 ዓመታት | ||
ትዝቃር | «የዛሙግ ልጅ» | 305 ዓመታት | ||
እልኩ | 900 ዓመታት | |||
እልታሳዱም | 1200 ዓመታት | |||
ኤንመባራገሲ | «ኤላም ምድርን ያሸነፈው።» | 900 ዓመታት | 2384-2383 ዓክልበ. ግ. | ከሥነ ቅርስ መጀመርያው የተረጋገጠ |
አጋ | «የኤንመባራገሲ ልጅ» | 625 ዓመታት | 2383-2375 ዓክልበ. ግ. | በኡሩክ ንጉሥ ጊልጋመሽ ዘመን ተሸነፈ (የጊልጋመሽ ትውፊት ዘንድ Archived ኦክቶበር 9, 2016 at the Wayback Machine) |
|
፩ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
መስኪያጝካሸር የኤ-አና ንጉሥ | «የኡቱ ልጅ» | 324 / 325 ዓመታት | አፈታሪክ | |
| ||||
ኤንመርካር | «የመስኪያጝካሸር ልጅ፣ ኡሩክን የሠራው የኡሩክ ንጉሥ» | 420 / 900 ዓመታት | 2432-2406 ዓክልበ. | |
ሉጋልባንዳ | « እረኛው» | 1200 ዓመታት | 2406-2400 ዓክልበ. | |
ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ | «ከተማው ኩአራ የሆነው አሣ አትማጅ» («ኤንመባራገሲን በገዛ እጁ ማረከው።»)* | 100 / 110 ዓመታት | 2400-2382 ዓክልበ. | |
ጊልጋመሽ | «አባቱ ከይሢ የሆነ፣ የኩላባ ጌታ» | 126 ዓመታት | 2382-2350 ዓክልበ. | |
ኡር-ኑንጋል | «የጊልጋመሽ ልጅ» | 30 ዓመታት | 2350-2345 ዓክልበ. | ከኡር-ኑንጋል ቀጥሎ ያሉት የኡሩክ ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
ኡዱል-ካላማ | «የኡር-ኑንጋል ልጅ» | 15 ዓመታት | ||
ላባዕሹም | 9 ዓመታት | |||
ኤን-ኑን-ታራህ-አና | 8 ዓመታት | |||
መሽ-ሔ | «ጠይብ» | 36 ዓመታት | ||
መለም-አና / ቲል-ኩግ | 6 / 900 ዓመታት | |||
ሉጋል-ኪቱን | 36 / 420 ዓመታት | |||
|
፩ኛው የኡር ሥርወ መንግሥትr
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
መስ-አኔ-ፓዳ | 80 ዓመታት | 2345-2314 ዓክልበ. | ||
መስኪአጝ-ኑና | «የመስ-አኔ-ፓዳ ልጅ» | 36 / 30 ዓመታት | 2314-2310 ዓክልበ. | ከመስኪአጝ-ኑና ቀጥሎ ያሉት የኡር ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
ኤሉሉ | 25 ዓመታት | |||
ባሉሉ | 36 ዓመታት | |||
|
የአዋን ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ሦስት የአዋን ነገሥታት | 356 ዓመታት | 2310-2274 ዓክልበ. | ||
|
፪ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ሱሱዳ | «የሱፍ ጠራጊ» | 201 ዓመታት | ||
ዳዳሲግ | 81 ዓመታት | |||
ማማጋል | «መርከበኛው» | 360 / 420 ዓመታት | ||
ካልቡም | «የማማጋል ልጅ» | 195 / 132 ዓመታት | 2274-2243 ዓክልበ | ከካልቡም በቀር ያሉት የኪሽ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
ቱጌ | 360 ዓመታት | |||
መን-ኑና | «የቱጌ ልጅ» | 180 ዓመታት | ||
(ኤንቢ-እሽታር)? | 290 ዓመታት | ?-2215 ዓክልበ. | በዝርዝሩ ተደምስሶ ስሙ የታወቀው ከኤንሻኩሻና ጽላት ነው። | |
ሉጋልጙ | 360 / 420 ዓመታት | |||
|
የሐማዚ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ሃዳኒሽ | 360 ዓመታት | 2243-2215 ዓክልበ. | ||
|
፪ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ኤንሻኩሻና | 60 ዓመታት | 2215-2195 ዓክልበ. | ከርሱ ቀጥሎ፣ የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም ላዕላይነቱን ለ፩ ዓመት ያሕል እንደ ያዘ ይመስላል። | |
ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ | 120 ዓመታት | 2194-2187 ዓክልበ. | ||
አርጋንዴአ | 7 ዓመታት | የኡሩክ ገዥ ቢሆን የኒፑር ላይኛነት እንደ ያዘ አይመስልም። | ||
|
፪ኛው የኡር ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ናኒ | 120 / 54 ዓመታት | 2187-2182 ዓክልበ. | ||
መስኪአጝ-ናና | «የናኒ ልጅ» | 48 ዓመታት | 2182-2152 ዓክልበ. | |
(?) | 2 ዓመታት | |||
|
የአዳብ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ሉጋል-አኔ-ሙንዱ | 90 ዓመታት | 2152-2107 ዓክልበ. | ||
|
የማሪ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
አንቡ | 30 / 90 ዓመታት | |||
አንባ | «የአንቡ ልጅ» | 17 / 7 ዓመታት | ||
ባዚ | «የቆዳ ሠሪ» | 30 ዓመታት | ||
ዚዚ | «የሱፍ ሰሪ.. | 20 ዓመታት | ||
ሊመር | «ካህኑ» | 30 ዓመታት | ||
ሻሩሚተር | 9 / 7 ዓመታት | 2107-2100 ዓክልበ. | ከርሱ በፊት ያሉት የማሪ ገዦች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። | |
|
የአክሻክ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ኡንዚ | 30 ዓመታት | |||
ኡንዳሉሉ | 6 / 12 ዓመታት | |||
ኡሩር | 6 ዓመታት | |||
ፑዙር-ኒራሕ | 20 ዓመታት | 2100-2097 ዓክልበ. | ከፑዙር-ኒራሕ በቀር ያሉት የአክሻክ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። | |
ኢሹ-ኢል | 24 ዓመታት | |||
ሹ-ሲን | «የኢሹ-ኢል ልጅ» | 7 / 24 ዓመታት | ||
|
፫ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት
ንግሥት | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ኩግ-ባው | «የኪሽ መሠረቶችን ያጸናችው ሴት ባለ-ቡናቤት» | 100 ዓመታት | 2097-2091 ዓክልበ. | በአንዳንድ ቅጂ የእርሷ ዘመን ከማሪ ቀጥሎና ከአክሻክ በፊት ይታያል፤ ስለዚህ «፫ኛው» ከ«፬ኛው» የኪሽ ሥርወ መንግሥት ይለያል። |
|
፬ኛው የኪሽ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ፑዙር-ሲን | «የኩግባው ልጅ» | 25 ዓመታት | ከሌላ ምንጭ አይታወቅም | |
ኡር-ዛባባ | «የፑዙር-ሲን ልጅ» | 400 / 6 / 4 ዓመታት | 2091-2085 ዓክልበ. | ከኡር-ዛባባ በቀር ያሉት የኪሽ ገዢዎች ቢሆኑ የኒፑር ላይኛ ንጉሥነት እንደነበራቸው አይመስልም። |
ዚሙዳር / ዚጙያከ | 30 ዓመታት | |||
ኡሲ-ዋታር | «የዚሙዳር ልጅ» | 7 / 6 ዓመታት | ||
ኤሽታር-ሙቲ | 11 / 17 ዓመታት | |||
እሽመ-ሻማሽ | 11 ዓመታት | |||
(ሹ-ኢሊሹ)* | (15 ዓመታት)* | |||
ናኒያ / ዚሙዳር | «የዕንቁ ሠሪ» | 7 / 3 ዓመታት | ||
|
፫ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ሉጋል-ዛገሲ | 25 / 34 ዓመታት | 2085-2077 ዓክልበ. | በፊት የኡማ ንጉሥ ነበረ። | |
|
የአካድ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ታላቁ ሳርጎን | «አባቱ የአጸድ ጠባቂ የሆነ፣ የኡር-ዛባባ ዋንጫ ተሸካሚ የሆነ፣ አካድን የሠራው የአካድ ንጉሥ» | 56 / 55 / 54 ዓመታት | 2077-2064 ዓክልበ. | |
ሪሙሽ | «የሳርጎን ልጅ» | 9 / 7 / 15 ዓመታት | 2064-2056 ዓክልበ. | |
ማኒሽቱሹ | «የሪሙስ ትልቅ ወንድም፣ የሳርጎን ልጅ» | 15 / 7 ዓመታት | 2056-2049 ዓክልበ. | |
ናራም-ሲን | «የማኒሽቱሹ ልጅ» | 56 ዓመታት | 2049-2030 ዓክልበ. | |
ሻርካሊሻሪ | «የናራም-ሲን ልጅ» | 25 / 24 ዓመታት | 2030-2013 ዓክልበ. | |
| ||||
|
«አራታቸውም ለ፫ ዓመታት ብቻ ነገሡ።» | 2013-2010 ዓክልበ. | ||
ዱዱ | 21 ዓመታት | 2010–2001 ዓክልበ. | ከአካድ አካባቢ ውጭ አልገዙም፤ ጉታውያን ሱመርን ወረሩ። | |
ሹዱሩል | «የዱዱ ልጅ» | 15 / 18 ዓመታት | 2001-1986 ዓክልበ. | |
|
፬ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት
እነዚህ ነገሥታት ምናልባት በአካድ መንግሥት ዘመን ገዙ እንጂ የኒፑር ላዕላይነት እንደ ያዙ አይመስልም።
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ኡር-ኒንጊን | 7 / 3 / 15 / 30 ዓመታት | |||
ኡር-ጊጊር | «የኡእ-ኒንጊን ልጅ» | 6 / 7 / 15 ዓመታት | ||
ኩዳ | 6 ዓመታት | |||
ፑዙር-ኢሊ | 5 / 20 ዓመታት | |||
ኡር-ኡቱ / ሉጋል-መለም | ('«የኡር-ጊጊር ልጅ»')* | 25 / 7 ዓመታት | ||
|
የጉታውያን ገዥነት
የአካድ መንግሥት እየደከመ ጉታውያን መስጴጦምያን ወርረው ከ2010 እስከ 1985 ዓክልበ. ድረስ የሱመር አለቆች ነበሩ።
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
| ||||
ኢንኪሹሽ | 6 / 7 ዓመታት | |||
ዛርላጋብ | 6 ዓመታት | 2020 ዓክልበ. ግ. | ||
ሹልመ / ያርላጋሽ | 6 ዓመታት | |||
ኤሉሉመሽ / ሲሉሉመሽ / ሲሉሉ | 6 / 7 ዓመታት | ላይ የተጠቀሰው ኢሉሉ ሊሆን ይችላል | ||
ኢኒማባከሽ / ዱጋ | 5 / 6 ዓመታት | |||
ኢገሻውሽ / ኢሉ-አን | 6 / 3 ዓመታት | |||
ያርላጋብ | 15 / 5 ዓመታት | |||
ኢባቴ | 3 ዓመታት | |||
ያርላ / ያርላንጋብ | 3 ዓመታት | |||
ኩሩም | 1 / 3 ዓመት | |||
አፒልኪን | 3 ዓመታት | |||
ላ-ኤራቡም | 2 ዓመታት | የዱላ ቅርስ | ||
ኢራሩም | 2 ዓመታት | |||
ኢብራኑም | 1 ዓመት | |||
ሃብሉም | 2 ዓመታት | |||
ፑዙር-ሲን | «የሃብሉም ልጅ» | 7 ዓመታት | ||
ያርላጋንዳ | 7 ዓመታት | የመሠረት ቅርስ በኡማ | ||
(ሲ-ኡም?) | 7 ዓመታት | የመሠረት ቅርስ በኡማ | ||
ቲሪጋን | 40 ቀን | በኡሩክ ንጉሥ ኡቱ-ኸጛል ተባረረ። | ||
|
፭ኛው የኡሩክ ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ኡቱ-ኸጛል | 427 / 26 / 7 ዓመታት | 1985-1984 ዓክልበ. | ||
|
፫ኛው የኡር ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
ኡር-ናሙ | 18 ዓመታት | 1984-1966 ዓክልበ. | የኡር-ናሙ ሕግጋት | |
ሹልጊ | «የኡር-ናሙ ልጅ» | 46 / 48 / 58 ዓመታት | 1966-1918 ዓክልበ. | |
አማር-ሲን | «የሹልጊ ልጅ» | 9 / 25 ዓመታት | 1918-1909 ዓክልበ. | |
ሹ-ሲን | «የአማር-ሲን ልጅ» | 9 / 7 / 16 / 20 ዓመታት | 1909-1901 ዓክልበ. | |
ኢቢ-ሲን | «የሹ-ሲን ልጅ» | 15 / 23 / 24 / 25 ዓመታት | 1901-1879 ዓክልበ. | |
የኢሲን ሥርወ መንግሥት
ንጉሥ | መጠሪያ | ዘመን እንደዝርዝሩ | ዓክልበ. ግድም | ነጥቦች |
---|---|---|---|---|
እሽቢ-ኤራ | 33 / 32 ዓመታት | 1878-1872 ዓክልበ. | ኤላማውያንን ከሱመር አባረራቸው። | |
ሹ-ኢሊሹ | «የእሽቢ-ኤራ ልጅ» | 20 / 10 / 15 ዓመታት | 1872-1862 ዓክልበ. | |
ኢዲን-ዳጋን | «የሹ-ኢሊሹ ልጅ» | 21 / 25 ዓመታት | 1862-1850 ዓክልበ. | |
እሽመ-ዳጋን | «የኢዲን-ዳጋን ልጅ» | 20 / 18 ዓመታት | 1850-1833 ዓክልበ. | |
ሊፒት-እሽታር | «ዬሽመ-ዳጋን ልጅ» | 11 ዓመታት | 1833-1823 ዓክልበ. | የሊፒት-እሽታር ሕግጋት |
ኡር-ኒኑርታ | («የእሽኩር ልጅ፤ የሙላት እድሜ፣ መልካም ዘመንና ጣፋች ኑሮ ያገኝ።»)* | 28 ዓመታት | 1823-1806 ዓክልበ. | ዙፋኑን ያዘ። |
ቡር-ሲን | «የኡር-ኒኑርታ ልጅ» | 21 ዓመታት | 1806-1785 ዓክልበ. | |
ሊፒት-ኤንሊል | «የቡር-ሲን ልጅ» | 5 ዓመታት | 1785-1780 ዓክልበ. | |
ኤራ-ኢሚቲ | 8 / 7 ዓመታት | 1780-1772 ዓክልበ. | . | |
ኤንሊል-ባኒ | 24 ዓመታት | 1772-1749 ዓክልበ. | የኤራ-ኢሚቲ አጸድ ጠባቂ ሲሆን እንደ ምትኩ ተሾሞ ኤራ-ኢሚቲ በአረፈ ጊዜ ዘውዱን ጠበቀው። | |
ዛምቢያ | 3 ዓመታት | 1749-1747 ዓክልበ. | ||
ኢተር-ፒሻ | 4 ዓመታት | 1749-1744 ዓክልበ. | ||
ኡርዱኩጋ | 4 ዓመታት | 1744-1741 ዓክልበ. | ||
ሲን-ማጊር | 11 ዓመታት | 1741-1731 ዓክልበ. | ||
(ዳሚቅ-ኢሊሹ)* | («የሲን-ማጊር ልጅ»)* | (23 ዓመታት)* | 1731-1709 ዓክልበ. |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.