የመሬት መንቀጥቀጥ

የመሬት መንቀጥቀጥ (ወይም ርዕደ መሬት) በመሬት ውስጥ በታመቀ ሃይል ልቀት የተነሳ ሲሰሚክ ሞገዶች ወይም seismic waves በሚባሉ ሞገዶች አማካኝነት የሚመጣ የተፈጥሮ አደጋ ነው። አደጋው በ ሬክታር የመለኪያ መሳሪያ የሚለካ ሲሆን ሲስሞግራፍ ወይም ሲስሞሜትርም ለመለኪያነት ያገለግላሉ የከርሰ ምድር ምድራዊ ነጎድጓድ ድንጋጤ።

ከ1900 - 2015 እ.ኤ.አ. ከ8.0 በላይ የሆኑት መንቀጥቀጦች፣ ክቡ የሞቱት ብዛት ያሳያል። በተጨማሪ ከ8.0 በታች የነበሩት ብዙ ገድለዋል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.