የሌት ወፍ
የሌት ወፍ (Chiroptera) ከአጥቢ እንስሳት መሃል በተፈጥሮ በረራ የሚችል ብቸኛ አስተኔ ነው። እንደ አይጥ ትንሽ ይመስላል እንጂ ወፍ አይደለም።
የሌት ወፍ ሁለት እንቁላል ትጥላለች አንዱን ሲሰብሩት አስኳል ሌላውን ደግሞ ሲሰብሩት ፍላፃ ይባላል ወርቅ ነው በሀር ጠቅልለው ቢይዙት መስተፋቅር ነው ያየው ሰው ሁሉ ይወደዋል ያፈቅረዋል እንደ ሹም ያጅበዋል ቢያዙትም የታዘዘውን ይፈፅማል ምንጭ ትንታዊ ብራና መፅፅሀፈ መድሀኒት ክብር ላባቶች
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.