የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት

ከዚህ የሚከተለው የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር ነው። ላይቤሪያ ስትመሠረት፣ ቢሮው ውስጥ አንድ መሪ ለሁለት ዓመት እንዲቆይ ተወስኖ ነበር። በሜይ 7 ቀን 1907 እ.ኤ.አ. ጊዜው ወደ አራት ዓመት ተራዘመ። ከ1980 እስከ 2006 እ.ኤ.አ. የቢሮው አመራር ሶስት ጊዜ በመፈንቅለ መንግሥት፣ የላይቤሪያ የእርስ በርስ ጦርነትሁለተኛው የላይቤሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ምክኒያት ተቋርጦ ነበር። በአጠቃላይ 22 ፕሬዝዳንቶች 24 ጊዜ መርተዋል።

የላይቤሪያ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር

ቀለሞቹ የእያንዳንዱን መሪ የፖለቲካ ፓርቲ ያመለክታሉ።

# ፕሬዝዳንትቢሮውን የያዙበት (እ.ኤ.አ.)ቢሮውን የለቀቁበት (እ.ኤ.አ.)ፓርቲምክትል ፕሬዝዳንት
1ጆሴፍ ጄክንስ ሮበርትስጃንዋሪ 3, 1848ጃንዋሪ 7, 1856አልነበረም
(ሪፐብሊካን ፖሊሲዎች)
ስቲቨን አለን ቤንሰን
2ስቲቨን አለን ቤንሰንጃንዋሪ 7, 1856ጃንዋሪ 4, 1864አልነበረም
(ሪፐብሊካን ፖሊሲዎች)
ቤቨርሊ ዬትስ
3ዳንኤል ባሽየል ዋርነርጃንዋሪ 4, 1864ጃንዋሪ 6, 1868ሪፐብሊካን ፓርቲጄምስ ኤም. ፕሪስት
4ጄምስ ስፕሪግስ-ፔይንጃንዋሪ 6, 1868ጃንዋሪ 3, 1870ሪፐብሊካን ፓርቲባዶ
5ኤድዋርድ ጄምስ ሮየጃንዋሪ 3, 1870ኦክቶበር 26, 1871እውነተኛ ዊግ ፓርቲጄምስ ስኪቭሪንግ ስሚዝ
6ጄምስ ስኪቭሪንግ ስሚዝ[1]ኖቬምበር 4, 1871ጃንዋሪ 1, 1872እውነተኛ ዊግ ፓርቲአንቶኒ ዊልያም ጋርዲነር
7ጆሴፍ ጄክንስ ሮበርትስ(ሁለተኛ ጊዜ)ማርች 1, 1872ጃንዋሪ 3, 1876ሪፐብሊካን ፓርቲአንቶኒ ዊልያም ጋርዲነር
8ጄምስ ስፕሪግስ-ፔይን(ሁለተኛ ጊዜ)ጃንዋሪ 3, 1876ጃንዋሪ 7, 1878ሪፐብሊካን ፓርቲባዶ
9አንቶኒ ዊልያም ጋርዲነርጃንዋሪ 7, 1878ጃንዋሪ 20, 1883እውነተኛ ዊግ ፓርቲአልፍሬድ ፍራንሲስ ረስል
10አልፍሬድ ፍራንሲስ ረስልጃንዋሪ 20, 1883ጃንዋሪ 7, 1884እውነተኛ ዊግ ፓርቲጆን ታይለር
11ሒላሪ ሪቻርድ ራይት ጆንሰንጃንዋሪ 7, 1884ጃንዋሪ 4, 1892እውነተኛ ዊግ ፓርቲባዶ
12ጆሴፍ ጄምስ ቺዝማንጃንዋሪ 4, 1892ኖቬምበር 12, 1896እውነተኛ ዊግ ፓርቲዊልያም ዴቪድ ኮልማን
13ዊልያም ዴቪድ ኮልማንኖቬምበር 12, 1896ዲሴምበር 11, 1900እውነተኛ ዊግ ፓርቲጄ. ጄ. ሮስ
14ጋሬትሰን ዊልሞት ጊብሰንዲሴምበር 11, 1900ጃንዋሪ 4, 1904እውነተኛ ዊግ ፓርቲባዶ
15አርተር ባርክሌይጃንዋሪ 4, 1904ጃንዋሪ 1, 1912እውነተኛ ዊግ ፓርቲጄ. ጄ. ዶሰን
16ዳንኤል ኤድዋርድ ሀዋርድጃንዋሪ 1, 1912ጃንዋሪ 5, 1920እውነተኛ ዊግ ፓርቲሳሙኤል ጆርጅ ሀርመን
17ቻርልስ ደንባር በርጀስ ኪንግጃንዋሪ 5, 1920ዲሴምበር 3, 1930እውነተኛ ዊግ ፓርቲሳሙኤል አልፍሬድ ሮስ
ሔነሪ ቱ ዌስሊ
18ኤድዊን ባርክሌይዲሴምበር 3, 1930ጃንዋሪ 3, 1944እውነተኛ ዊግ ፓርቲጄምስ ስኪቭሪንግ ስሚዝ
19ዊልያም ቫካናራት ሻድራች ተብማንጃንዋሪ 3, 1944ጁላይ 23, 1971እውነተኛ ዊግ ፓርቲክላረንስ ሲምፕሰን
ዊልያም ሪቻርድ ቶልበርት፣ ጁኒየር
20ዊልያም ሪቻርድ ቶልበርት፣ ጁኒየርጁላይ 23, 1971ኤፕሪል 12, 1980እውነተኛ ዊግ ፓርቲጄምስ ኤድዋርድ ግሪን
ቤኒ ዲ ዋርነር
21ሳሙኤል ካንየን ዶ[2]ጃንዋሪ 6, 1986ሴፕቴምበር 9, 1990የላይቤሪያ ብሔራዊ ዴሞክራቲክ ፓርቲሔነሪ ፉምባ ሞኒባ
22ቻርልስ ማክአርተር ጋንኬይ ቴይለርኦገስት 2, 1997ኦገስት 11, 2003ብሔራዊ አርበኛ ፓርቲሄኖክ ዶጎሊያ
ሞስስ ብላ
23ሞስስ ብላኦገስት 11, 2003ኦክቶበር 14, 2003ብሔራዊ አርበኛ ፓርቲባዶ
24ኤለን ጆንሰን-ሰርሊፍጃንዋሪ 16, 2006የአሁን መሪአንድነት ፓርቲጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ
  • ቢሮውን በቶሎ የለቀቁ፦
ሀ - በመፈንቅለ መንግሥት ጊዜ ተገደሉ
ለ - በራሳቸው ፈቃድ የለቀቁ
መ - በተፈጥሮአዊ ምክኒያት ሞቱ

ነጥቦች

  1. There has been some confusion as to whether Smith actually served as President of Liberia following the removal of Edward James Roye from office. However, evidence does show that Smith did in fact serve as president from the time of Roye's departure until the inauguration of Joseph Jenkins Roberts.
  2. Despite the fact that Doe assumed power immediately after the execution of ዊልያም ሪቻርድ ቶልበርት፣ ጁኒየር on ኤፕሪል 12, 1980 እ.ኤ.አ., he was not in fact sworn in as president until ጃንዋሪ 6, 1986 እ.ኤ.አ. Archived ማርች 15, 2011 at the Wayback Machine
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.