ዝቋላ
ዝቋላ ተራራ ወይም ዝቋላ አቦ በሸዋውስጥ የሚገኝ ታዋቂ ተራራና የቤ/ክርስቲያን ስም ነው። በታሪክ እንደሚጠቀስ በዚህ ቦታ በሚገኘው ሐይቅ ውስጥ የመጀመሪያውን ገዳም ያሰሩት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወይም በተለምዶ አቦ የሚባሉት ቅዱስ ናቸው።
ዝቋላ | |
ዝቋላ ሐይቅ በ 1877 እ.ኤ.አ | |
ከፍታ | 2989 ሜትር |
ዝቋላ | |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.