ወተት
ወተት በጡት አጥቢ እንስሶች የሚፈጠር ፈሳሽ ነው።
በእንስሳ እርባታ የሚመረት (ማለት በተለይም በላምና በፍየል) ለሰው ምግብ ከ730 ሚልዮን ቶን በላይ ወተት በዓለም ይመረታል። ከወተት የሚመረቱ ምግቦች ውስጥ እርጎ፣ አጉአት፣ አሬራ፣አይብ እና ቂቤ ይገኙበታል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.