ወረቀት
ወረቀት ላዩ ላይ ለመፃፊያ፣ ለማተሚያ እንዲሁም ለማሸጊያነት የሚያገለግል ጠፍጣፋ የእንጨት ውጤት ነው። የሚዘጋጀው የእንጨት ወይም የሳር ቃጫዎችን በማርጠብ እና እርስ በርስ በጠፍጣፋ መልኩ እንዲገናኙ በማድረግ ነው። ወረቀት የተለያዩ ጥቅሞች ሲኖሩት እንደየጥቅሙ የተለያየ ዓይነት አለው።
- ለምሳሌ፡ በመጠን
- A0 ወረቀት
- A1 ወረቀት
- A2 ወረቀት
- A3 ወረቀት
- A4 ወረቀት
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.