ክሮኤሽኛ
ክሮኤሽኛ
(hrvatski ሕርቫትስኪ) በ
ክሮኤሽያ
የሚነገር
የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ
አባል ነው። የሚጻፈው በ
ላቲን ፊደል
ነው።
ክሮኤሽኛ በብዛት የሚነገርበት ምድር ክፍት ቀይ ነው።
This article is issued from
Wikipedia
. The text is licensed under
Creative Commons - Attribution - Sharealike
. Additional terms may apply for the media files.