ኬጢ (ዕብራይስጥ: חת /ሔት/) በኦሪት ዘፍጥረት 10 ከከነዓን ልጆች አንዱ ነበረ።
ልጆቹ «የኬጢ ልጆች» ወይም ኬጢያውያን ይባላሉ። እነኚህ በከነዓን ከኖሩት ብሔሮች መካከል ነበሩ።