ኬልታዊ ቋንቋዎች
ኬልታዊ ቋንቋዎች ወይም ኬልቲክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው።
ኬልታዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ኬልትኛ እንደ ደረሰ ይታስባል።
- ጎይዴሊክ ቋንቋዎች
- አየርላንድኛ
- የስኮትላንድ ጋይሊክኛ
- ማንክስኛ
- ኬልቲቤርኛ *
- ጋላይክኛ *
- ጋሊክ ቋንቋዎች *
- ጋሊኛ *
- ሌፖንትኛ *
- ኖሪክኛ *
- ጋላትኛ *
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.