ካታላንኛ

ካታላንኛ (català) በምሥራቅ እስፓንያና በአንዶራ፣ እንዲሁም በደቡብ ፈረንሳይ ክፍልና በሳርዲኒያ ክፍል የሚነገር የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። እንደ ኦኪታንኛ እና እስፓንኛ ይመስላል።

ካታላንኛ የሚነገርበት ሥፍራዎች
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.