ካሮት
ካሮት በሥሩ አካባቢ ቀይ ቀለም ኑሮት በቫይታሚን ኤ የበለፀገ አትክልት ነው። የቫይታሚን ኤ እጥረት የእይታ መቀነስን ስለሚያስከትል ይህ አትክልት ለዚህ ችግር መፍትሔ ተደርጎ ይወሰዳል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.