ካልስ

ካልስ ወይም የእግር ሹራብእግር ላይ የሚለበስ የልብስ አይነት ነው። እግር በከፍተኛ መጠን ላብ ከሚያመነጩ የሰውነት ክፍሎች ይመደባል (በቀን እስከ 568.26 ሳ.ሜ ኩብላብ ሊያመነጭ ይችላል)። ካልሶች ይህንን ላብ በመምጠጥ ወደ ደረቁ ወይም ንፋስ ሊወስደው ወደሚችል ቦታ ያሰራጩታል።ካልሲ ልዩ ልዩ ጥቅሞቸ አሉት ከዚህም ውስጥ

በእጅ የተዘጋጀ ካልስ


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.