ኪሪባስ

ኪሪባስ (Kiribati) በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ታራዋ ነው።

የኪሪባስ ሪፐብሊክ
Ribaberiki Kiribati

የኪሪባስ ሰንደቅ ዓላማ የኪሪባስ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  "Teirake Kaini Kiribati"
"ኪሪባስ ተነሣ"
የኪሪባስመገኛ
የኪሪባስመገኛ
ዋና ከተማ ታራዋ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
ጊልበርትስ
መንግሥት

ፕሬዚዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ
ታንቲ ማማኡ
ኩራቢ ነነም
ዋና ቀናት
ሰኔ ፭ ቀን 1971 ዓ.ም. (12 ጁላይ 1979 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከብሪታንያ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
811 (172ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
110,136[1] (180ኛ)
ሰዓት ክልል UTC +12 እስከ +14
የስልክ መግቢያ +686
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ki

የአገሩ ስም አጻጻፍ Kiribati ምንም ቢሆን፣ አጠራሩ /ኪሪባስ/ ነው። ጥንታዊ ኗሪዎቹ ዋና ደሴቶቹን ቱንጋሩ ይሉዋቸው ነበር። የእንግሊዝ አገር መርከበኛ ቶማስ ጊልቤርት1780 ዓ.ም. አገኛቸው። ደሴቶቹ ስለእርሱ የጊልቤርት ደሴቶች ተሰየሙ። በኗሪ አጠራር «ጊልቤርት» የሚለው ቃል «ኪሪባዲ» ወይም «ኪሪባስ» (Gilberts) ስለሆነ ቋንቋቸው ደግሞ ኪሪባስኛ ይባላል።

ማጣቀሻ

  1. "Kiribati Stats at a Glance". Kiribati National Statistics Office. Archived from the original on 25 November 2019. በ12 July 2017 የተወሰደ.
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.