ኩባ

ኩባካሪቢያን ባሕር የሚገኝ ደሴት አገር ነው። ዋና ከተማው ሃቫና ነው።

የኩባ ሪፐብሊክ
República de Cuba (እስፓንኛ)

የኩባ ሰንደቅ ዓላማ የኩባ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  ላ ባያሜሳ
የኩባመገኛ
የኩባመገኛ
ኩባ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማ ሃቫና
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
፩ኛ ምክትል ፕሬዝዳንት
ኮምዩኒስት
ሚጌል ዲያስ-ካኔል
ሳልቫዶር ቫልዴስ ሜሳ
ዋና ቀናት
ጥቅምት ፩ ቀን ፲፰፻፷፩ ዓ.ም.
 
ነፃነት ከእስፓኝ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
109,884 (105ኛ)
በጣም ትንሽ
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
11,239,224
ገንዘብ የኩባ ፔሶ
ሰዓት ክልል UTC -5 (-4)
የስልክ መግቢያ +53
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .cu


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.