ኩርድኛ

ኩርድኛ በተለይ በቱርክሶርያኢራቅ እና ኢራንኩርዶች ሕዝብ የሚነገር የህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አባል ነው።

ኩርድኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች

The dialect of Mukriani is spoken in the cities of Piranshahr and Mahabad, the two cities are known as Mukrian.


ሦስቱ የተለያዩ ክፍሎች፦

  • ስሜን ኩርድኛ ወይም ኩርማንጅኛ
  • መካከል ኩርድኛ ወይም ሶራኒኛ
  • ደቡብ ኩርድኛ ወይም ፐለዋኒኛ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.