ኩሩቭ

ኩሩቭ (Kurów) በደቡብ-ምሥራቅ ፖሎኝ ያለች መንደር ናት። ከፑዋቪ እና ከሉብሊን ከተሞች መካከል በኩሩፍካ ወንዝ ላይ ትገኛለች። በ1997 2,811 ኗሪዎች ነበሩባት።

የኩሩቭ አርማ

ጳጉሜ 4 ቀን 1931 ዓ.ም. መንደሪቱ በጀርመን ሉፍትቫፈ (የአየር ኀይል) በቦምብ በጣም ተደበደበች። በጦርነቱ ጊዜ ጀርመኖች የባርዮች ሠፈር እንድትሆን አደረጉዋት። ዳሩ ግን አብዛኛው የታሠሩት ፖሎኞች ወደ ጫካ አምልጠው አርበኞች ሆኑ።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.