ኩሜ (አዮሊስ)
ኩሜ (ግሪክኛ፦ Κύμη /ኪውሜ/) በጥንታዊ ሚስያ (አዮሊያ) የነበረ ከተማ ሲሆን አሁን በቱርክ አገር ያለው ፍርስራሽ ነው። ብዙ ቅርሶች ተገኝተውበታል።
ኩሜ Κύμη | |
---|---|
![]() | |
የኩሜ የብር መሐለቅ 150 ዓክልበ ግድም | |
ሥፍራ | |
![]() ![]() | |
ዘመናዊ አገር | ቱርክ |
ጥንታዊ አገር | ሚስያ |
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.