ኦሮሞ
ኦሮሞ' በኢትዮጵያ፣ በኬንያና፣ በሶማሊያ የሚኖር ማህበረሰብ ነው። ኦሮሞ ማለት በገዳ ሥርኣተ መንገሥት ስር ይተዳደር የነበረ ህዝብ ነው። በገዳ መንግሥት ስር የአገር መሪ በየ፰ቱ (ስምንት) ዓመት የሚቀይር ሲሆን በተለያዩ የኦሮሞ ክልሎች ንጉሣን እንደነበሩም ታሪክ ይነግረናል። በኦሮሚያ ክልሎች ከነበሩት ንጉሦች መካከል የታወቁት አባ ጂፋር ናቸው። የኦሮም ሕዝብ ከግራኝ ወረራ በኋላ ሰሜኑን ኢትዮጵያ ወሯል። በአንድ ሺ ስምንት መቶ ክፍለዘመን ማለቂያ ላይ በንጉሥ ዳግማዊ ምኒልክ አማካኝነት ከአቢሲኒያ ጋር ተቀላቀሎ ኢትዮጵያ ስትመሰረት፣ የቀዳሚ ሃገሩ ሕዝብ ችግር አሳልፏል።
እንደ ሌሎች ኩሺቲክ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች፣ ከጥንት ጀምሮ ትውልዳቸው ከጥንታዊው ኩሽ መንግሥት ጋር ግንኙነት አለው። ሆኖም በሃይል ስጋት መገንጠልን ያሰቡ ወገኖች ጥቂት ናቸው።
አጠቃላይ የሕዝብ ብዛት | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
35,000,000[1] | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
በስፋት የሚኖሩባቸው አካባቢዎች | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
| ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ቋንቋዎች | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ሀይማኖት | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ሱኒ እስልምና 22.5%፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና 53.5%፣ ፕሮቴስታንት ክርስትና 17.7%, ባህላዊ እምነት 3.3% | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ተዛማጅ ብሔሮች | ||||||||||||||||||||||||||||||||||||
ታዋቂ ሰዎች
ጀኔራል አብዲሳ አጋ፤ ኣትሌት አበበ ቢቂላ፣ ኣትሌት ጥሩነሽ ዲባባ፤ ኣትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ ኣትሌት ቀነኒሳ በቀለ፤ ጀኔራል ከበደ ብዙነሽ፤ ኣጋሪ ቱሉ፣ መንግስቱ ኣበበና ሌሎችም ይገኛሉ።
ማመዛገቢያ
- Oromo people, Joshua Project
- መለጠፊያ:Cite document
- "Ajuran, Garreh, Orma, Oromo-Boran, Oromo-Sakuye, Oromo-Gabbra, Rendille".
- Oromo-Tulama, Oromo-Southern
- Statistics Canada – Ethnocultural Portrait of Canada Highlight Tables, 2006 Census
- Oromo-Tulama
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.