እያሱ ፭ኛ

እያሱ ፭ኛ (ልጅ እያሱ) (ጥር ፳፯ ቀን ፲፰፻፹፱ (Feb. 4, 1897) እስከ ኅዳር 15 ቀን 1928 (Nov. 25, 1935)) ከ1905 እስከ 1908 ድረስ የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ።

ልጅ እያሱ
ልጅ እያሱ በ1907
ልጅ እያሱ በ1907
ሥርወ-መንግሥት ሰሎሞን
አባት ንጉሥ ሚካኤል
እናት ወ/ሮ ሸዋረጋ ምኒልክ
የሞቱት ፲፱፻፳፰ ዓ/ም
ሀይማኖት እስልምና


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.