እንቁራሪት

እንቁራሪትአምፊቢያን አይነት ስትሆን መልኳ እንደ ሌላ ጓጉንቸር ነው። ሆኖም፣ ከሌላ ጓጉንቸር በተለየ መልኩ፣ ከውሃ ዳር ይልቅ በደረቅ ቦታ መኖርን ታዘወትራለች፣ ቆዳዋም እየቆረበጠ የሚሻክር ነው። የኋላ እግሮቿ አጭር ስለሆኑ፣ ከመዝለል ይልቅ መራመድን ታዘወትራለች። ከጓጉንቸር ክፍለመደብ ብዙ አስተኔዎች «እንቊራሪት» ተብለዋል። ጉርጥ አንዱ የእንቁራሪት አስተኔ ሲሆን የብዙ ጉርጦች ቀለም ወደ ቡኒ የተጠጋ ነው።

?እንቁራሪት
እንቁራሪት
እንቁራሪት
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: እንስሳ
ክፍለስፍን: አምደስጌ
መደብ: አምፊቢያን
ክፍለመደብ: ጓጉንቸር Anura

እንቁራሪት በውሃ ና በየብስ ትኖራለች። ወደ በየብስ ስትወጣ በሳምባዋ ትተነፍሳለች። በውሃ ውስጥ ደግሞ በስንጥብ(ጊል)ነው።

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.