እነማይ

እነማይምስራቅ ጎጃም የሚገኝ ወረዳ ነው። የዚህ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ብቸና ሲሆን ዲማ እና የተመን የተባሉ ሌሎች ከተሞች ታዋቂ ናቸው።

እነማይ
ብቸና ጮለሚት ማርያም
የሕዝብ ብዛት
    አጠቃላይ 168,324
እነማይ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
እነማይ

10°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°05′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ተፈጥሯዊ ታሪክ

እስከ 1920ዎቹ ድረስ የዚህ ወረዳ አንድ-አራተኛ ክፍል በዛፎች የተሸፈነ ነበር። በዚህ ወረዳ የሚገኙ ወንዞች ብዙ ጊዜ የሚፈሰው ሙጋ ወንዝና በክረምት ወራት እሚፈሰው የጉድፍን ናቸው[1]። ሌላ ታዋቂ ተፈጥሮአዊ ቅርስ ቢኖር ወልደ በሬ የተሰኘው የኖራ ዋሻ ሲሆን በጣሊያን ወረራ ዘመን አርበኞች የሚጠለሉበት ነበር[2]


የእነማይ ወረዳ አቀማመጥ
[[]]እናርጅ እናውጋ ~  км.[[ ]]
ደባይ ጠላትገን
~  км.
እናርጅ እናውጋ
እናርጅ እናውጋ
ሸበል በረንታ ~  км.
[[]] ~  км.ደጀን ~  км.[[]]

ማጣቀሻ

  1. "Ethiopian Village Studies: Yetmen" Archived ፌብሩዌሪ 18, 2012 at the Wayback Machine, Centre for the Study of African Economies (accessed 5 July 2009)
  2. "Stalagmite sampling results table" Archived ማርች 4, 2016 at the Wayback Machine, Ethiopian Venture, First phase: Climate Reconstruction (accessed 16 May 2009)
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.