እቴጌ
እቴጌ የኢትዮጵያ የሴት ማዕርግ ሲሆን በዘውድ መንግሥት ስርዐት ዘውድ የጫነው ንጉሥ ወይም ንጉሠ ነገሥት ሚስት አብራ ዘውድ ስትጭን የሚሰጣት የክብር መጠሪያ ነው። "ንግሥት" የሚለው ማዕርግ በራሷ መብት (እንደ ንግሥት ሣባ፣ ንግሥት ዮዲት፣ ነግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ የዘውዱ ባለቤትነት ላላት ብቻ የሚሰጥ ማዕርግ ነው።
ትርጉሙ ሲብራራ
በታሪክ ታዋቂ እቴጌዎች
- እቴጌ እሌኒ
- እቴጌ ሰብለ ወንጌል - የዓፄ ልብነ ድንግል ሚስት
- እቴጌ ምንትዋብ
- እቴጌ መነን አስፋው - የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሚስት (የተፈሪ መኮንን የሕይወት ጓደኛ፣ የልጅ ኢያሱ ታላቅ እህት የወይዘሮ ስሒን ሚካኤል ልጅ፣( የንጉሥ ሚካኤልንጉሠ ጽዮን የልጅ ልጅ))
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.