አድዋ
ዓድዋ በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በማዕከላዊ ዞንና በዓድዋ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,672 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 20,774 ወንዶችና 21,898 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
አድዋ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ክልል | ትግራይ ክልል |
ዞን | ማዕከላዊ ዞን |
ከፍታ | 2,706 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 42,672 |
አድዋ | |
- ለፊልሙ፣ አድዋ (ፊልም) ይዩ።
አድዋ በርከት ያሉ የከተማ እና የገጠር ቀበሌዎች አጠቃልላ የያዘች ነች፤ ከእነሱም እንዳባገሪማ ፣ ታሕታይ፡ሎጎምቲ ፣ ላዕላይ፡ሎጎምቲ የመሳሰሉ ይገኙበታል፡፡
- የአድዋ ካቴድራል፣ 1881
- ሰርግ በአድዋ፣ 1884
- አድዋ፣ 1887
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። [2]
ምንጮች
- ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
- Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.