አውሬ አህያ

አውሬ አህያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ኣውሬ ኣህያ በሮማይስጥ Equus africanus ይባላል።

?አውሬ አህያ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ጐደሎ ጣት ሸሆኔ
አስተኔ: የፈረስ አስተኔ
ወገን: የፈረስ ወገን
ዝርያ: አውሬ አህያ
ክሌስም ስያሜ
Equus africanus

ለማዳ አህያ የመጣ ከዚህ ዝርያ ነው። የዝርያውም 3 ንዑስ-ዝርያዎች ፦

  • E. africanus somaliensis የሱማሌ አውሬ አህያ - 575 ብቻ ቀርተዋል።
  • E. africanus africanus የኖብያ አውሬ አህያ - እንደ ጠፋ ይታስባል፣ ወይም በሱዳን-[ግብጽ]] ጠረፍ ቀርተዋል።
  • E. africanus asinus አህያ (ለማዳ፣ በአለም ዙሪያ)

አውሬ አህያ በጥንት እስከ ሊቢያ ድረስ ተገኝቶ የለማዳው አህያ መገኛ ስሜን-ምሥራቅ አፍሪካ መሆኑ ሊገመት ይቻላል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

ኢትዮ

የውጭ መያያዣዎች

This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.