ኣቆስጣ
አቆስጣ (Lutrinae) ዓለም ውስጥ የሚገኝ የአጥቢ እንስሳ 9 ወገኖች፣ 13 ዝርያዎች ናቸው።
?ኣቆስጣ | ||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||
| ||||||||||||
ከነዚህ አንድ ዝርያ የአውርስያ አቆስጣ ነው።
ሁለት ዝርያዎች በአፍሪካና በኢትዮጵያ ይገኛሉ፣ እነርሱም የአፍሪካ ጥፍር-የለሽ አቆስጣ እና የቡራቡሬ አንገት አቆስጣ ናቸው።
የእንስሳው ጥቅም
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.