ኢንተርኔት በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያኢንተርኔት ስርጭት አሁን (2010 ዓም) ቢያንስ ለ15.4 % ሕዝብ ይደርሳል።

ካለፉት አመታት ኢንተርኔት በኢትዮጵያ በጣም ተስፋፍቷል ማለት ነው።

  • 2000 ዓም - 0.4 %
  • 2006 ዓም - 1.9 %
  • 2007 ዓም - 3.7 %
  • 2009 ዓም - 15.4 %


This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.