ኢተር-ፒሻ
ኢተር-ፒሻ ከ1747 እስከ 1744 ዓክልበ. ድረስ የኢሲን ንጉሥ ነበረ። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር መሠረት ለ4 አመት ብቻ ነገሠ። ከተገኙትም የአመት ስሞች የተነሣ ከ3 ወይም 4 አመት በላይ እንዳልነገሠ ይመስላል። ኢተር-ፒሻ ዛምቢያን ተከተለው። ከዚያ በኋላ ኡርዱኩጋ ኢተር-ፒሻን በኢሲን ተከተለው።
ቀዳሚው ዛምቢያ |
የኢሲን ንጉሥ 1747-1744 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ኡርዱኩጋ |
የውጭ መያያዣ
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.