ኡድሙርቲያ

ኡድሙርቲያሩሲያ ውስጥ የሚገኝ ክፍላገር («ሪፐብሊክ») ነው።

Удмуртская республика
Удмурт Элькун
የኡድሙርት ሬፑብሊክ

የኡድሙርቲያ ሰንደቅ ዓላማ የኡድሙርቲያ አርማ
ብሔራዊ ቋንቋዎች መስኮብኛ, ኡድሙርትኛ
ዋና ከተማ ኢዠቭስክ
ፕሬዝዳንት አሌክሳንድር አሌክሳንድሮቪች ቮልኮቭ
ሊቀ መንበር ዩሪ ስተፓኖቪች ፒትከቪች
የመሬት ስፋት 42,100 ካሬ ኪ.ሜ.
የህዝብ ብዛት (2002) 1,570,316
ሰዓት_ክልል +4
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.