ኡራሊክ ቋንቋዎች ቤተሠብ
ኡራሊክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከአውሮፓና ከእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው።
- ፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋዎች
- ሳሞዬዲክ ቋንቋዎች
- ጘነሳኛ
- ኤነጽኛ
- የጫካ ኔነጽኛ
- የሜዳ ኔነጽኛ
- ሰልኩፕኛ
![](../I/Linguistic_map_of_the_Uralic_languages_(en).png.webp)
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.