አጥር
አጥር በግንባታ ስራ ውስጥ በቤት ወይም በሌላ ንብረት ዙሪያ እንደ በጠበቂያ ወይንም የድንበር ወሰንነት የሚያገለግል መዋቅር ነው። ይህ ይህ መዋቅር ከእንጨት የሚሰራ ከሆነ በሚስማር ወይንም ሌላ ማያያዣ (ገመድ ሊሆን ይችላል) እየተያያዘ እንዲቆም ይደረጋል። ነገር ግን መዋቅሩ እንደ ቆርቆሮ፣ ጎማ፣ ግንብ እንዲሁም ሽቦ የመሰሉ የተለያዩ የግንባታ ግብአቶች ሊሰራ ይችላል።
This article is issued from Wikipedia. The text is licensed under Creative Commons - Attribution - Sharealike. Additional terms may apply for the media files.